ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
 በመምህርና ተመራማሪ ሰለሞን በላይ ፋሪስ (ዶ/ር) ተፅፎ ለንባብ የበቃው “ከዶክተርነት ደብተራና ወልይነት” መፅሀፍ የፊታችን ሀሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል።በእለቱ ግጥም፣ ወግ፣ ዲስኩርና ሙዚቃ የሚቀርብ ሲሆን ገጣሚያኑ ሰይፈ ወርቁ፣ ምግባር ሲራጅና ረድኤት አሰፋ…
Rate this item
(0 votes)
በረጅምና ተከታታይ የቴሌቪዝን ድራማዎቹ፣በፊልምና በሬዲዮ ድራማ ስራዎቹ የታወቀውና በቅርቡ በኮረና ቫይረስ ምክንያት ህይወቱ ያለፈው ከያኒ መስፍን ጌታቸው፤ የፊታችን ሀሙስ መጋቢት 5 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር እንደሚዘከርና እንደሚመሰገን የአርቲስቱ የቅርብ ጓደኞች ገለፁ፡፡ በዕለቱ የአርቲስቱን ስራ የሚዘክር…
Rate this item
(0 votes)
በኢህአፓዋ እውቅ ታጋይና ፀሀፊ ታደለች ሀይለ ሚካኤል የተፃፈው፣ በእውቁና ታላቁ ታጋይ ብርሃነ መስቀል ረዳና በራሷ የኢህአፓ ትግልና ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው “ዳኛው ማነው” መፅሀፍ ትላንት ሚያዚያ 29 ቀን 2013 ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በጊዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ ተመረቀ።በምርቃት ስነ-ስርዓቱ…
Rate this item
(0 votes)
 በ”UN WOMAN” እና በ”ሎሚ ሚዲያ” ፕሮዲዩስ የተደረገው፣ በጥረታቸው ከፍ ብለው የታዩ ሴቶችን የሚያወድሰውና በሀገር ፍቅር፣ ሰላም እና አንድነት መጠንከር ላይ የሴቶች ሚና የላቀ መሆኑን የሚያወሳው “የሀገር ካስማ” የሙዚቃ ቪዲዮ ትናንትና ሚያዚያ 29 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በሸራተን አዲስ…
Rate this item
(1 Vote)
“አክሳሳፎስ” በተሰኘው አነጋጋሪ መፅሐፉ የስነ-ፅሁፍን ዓለም የተቀላቀለውና ስድስት ያህል መፅሐፍትን ለንባብ ያበቃው የደራሲ ይባቤ አዳነ “የእግዜር ድርሰት” መፅሐፍ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ። የደራሲው አራተኛ ስራ የሆነው ይሄው መፅሐፍ በዋናነት በመንፈሳዊ ትበባት ላይ ትኩረቱን አድርጎ የፈጣሪን ስራ እየጠየቀ፣ እየሞገተ፣ እያደነቀና ከሰው…
Rate this item
(3 votes)
INS የተሰኘ የሜካፕ ት/ቤት በ3 ዙር ያሰለጠናቸውንና በአድቫንስድ ሜካፕ ኮርስ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ 55 ያህል ተማሪዎችን ባለፈው ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በጎልፍ ክለብ አስመረቀ። ሰልጣኞቹም ለ1 ወር ያህል በፊት ማስዋብ ስራ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ስልጠና ወስደው መመረቃቸውም ታውቋል። ት/ቤቱ በቅርቡ…
Page 13 of 294